sentence1
string
sentence2
string
labels
int64
የእነዚህን ልማዶች አጭር ማጠቃለያ እና ተቋራጮቹ በትክክል ያልተዋሃዱበትን ምክንያቶች ለማግኘት ግራሃም አሊሰን እና ፊሊፕ ዘሊኮው፣ የውሳኔ ምንነት፣ 2 ኛ ዕትም ይመልከቱ።
ተቋራጮቹ በጥሩ ሁኔታ ተይዘው ነበር።
0
የእነዚህን ልማዶች አጭር ማጠቃለያ እና ተቋራጮቹ በትክክል ያልተዋሃዱበትን ምክንያቶች ለማግኘት ግራሃም አሊሰን እና ፊሊፕ ዘሊኮው፣ የውሳኔ ምንነት፣ 2 ኛ ዕትም ይመልከቱ።
ተቋራጮቹ በጥሩ ሁኔታ አልተያዙም ነበር።
1
ዒላማዎችን በተሳካ ሁኔታ ለማጥቃት አስቸጋሪ ያደርጉታል፣ እናም የመያዝ ዕድልን በመጨመር ጥቃቶችን ይከላከላሉ።
ዒላማዎቹን በጣም ቀላል ስላደረጉ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ተይዘዋል።
0
ዒላማዎችን በተሳካ ሁኔታ ለማጥቃት አስቸጋሪ ያደርጉታል፣ እናም የመያዝ ዕድልን በመጨመር ጥቃቶችን ይከላከላሉ።
ዒላማዎቹ እራሳቸው የበለጠ ፈታኝ ያደርጓቸዋል ስለዚህ በተራቸው ብዙ ጊዜ መያዝ እንዲከሰት ያደርጋሉ።
1
የደቡብ ምሥራቅ የአየር መከላከያ ዘርፍ ስለጉዳዩ ከ28 ደቂቃዎች በኋላ በ9:55 ማሳወቂያ ተሰጥቶታል።
ከ 28 ደቂቃዎች በኋላ የደቡብ ምስራቅ አየር መከላከያ ዘርፍ ማሳወቂያ ተቀበለ፡፡
1
የደቡብ ምሥራቅ የአየር መከላከያ ዘርፍ ስለጉዳዩ ከ28 ደቂቃዎች በኋላ በ9:55 ማሳወቂያ ተሰጥቶታል።
የደቡብ ምስራቅ አየር መከላከያ ዘርፍ ዝግጅቱ ከተፈጸመ ከ28 ሰከንድ በኋላ ወሬው ደረሰው።
0
የሰጠናቸው ምክረ ሃሳቦች ጥቅምን በተመለከተ ብሔራዊ ሙግት እየጠበቅን ነው፤ እኛም በዚህ ሙግት ውስጥ በብርቱ እንሳተፋለን።
በዚህ ጒዳይ ላይ መሟገቱ ምንም ነጥብ የለውም።
0
የሰጠናቸው ምክረ ሃሳቦች ጥቅምን በተመለከተ ብሔራዊ ሙግት እየጠበቅን ነው፤ እኛም በዚህ ሙግት ውስጥ በብርቱ እንሳተፋለን።
በምክረ ሐሳቦቹ መሟገት እንፈልጋለን።
1
ሚህዳር ከወጣ በኋላ ሌሎች ተማሪዎች ወደ ቤቱ ገቡ።
ተማሪዎቹ ሚህዳር ከሄደ በኋላ ወደ መኖሪያ ቤቱ ገቡ።
1
ሚህዳር ከወጣ በኋላ ሌሎች ተማሪዎች ወደ ቤቱ ገቡ።
ተማሪዎቹ ሚህዳር ከሚኖርበት ቤት ውጭ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል።
0
ስጦታህ ለ85ኛ ዓመት ክብረ በዓላችን አስፈላጊ ነው።
ስለ ስጦታህ ምንም ግድ አይሰጠንም።
0
ስጦታህ ለ85ኛ ዓመት ክብረ በዓላችን አስፈላጊ ነው።
ይህንን ከ80 ዓመታት በላይ ስናደርግ ቆይተናል።
1
የሕግ ትምህርት ቤታችን በአቋም እና በተጽዕኖ ማደጉን እንዲቀጥል የግሉ ድጋፍ እና የዩኒቨርሲቲ የገንዘብ ድጋፍ አጋርነት ይወስዳል።
የሕግ ትምህርት ቤታችን በግል የገንዘብ ድጋፍ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው።
0
የሕግ ትምህርት ቤታችን በአቋም እና በተጽዕኖ ማደጉን እንዲቀጥል የግሉ ድጋፍ እና የዩኒቨርሲቲ የገንዘብ ድጋፍ አጋርነት ይወስዳል።
የህግ ትምህርት ቤታችን ማደጉን ለመቀጠል ገንዘብ ይፈልጋል።
1
በጐ አድራጊ አጋሮቻችን በሚያደርጉልን ድጋፍ ብቻ ይህን ያህል ማሳካት ችለናል።
የገንዘብ ገበያዎቹን ሁኔታ ከግምት በማስገባት የበጐ አድራጎት አጋሮቻችን ከሁሉንም የገንዘብ ድጋፍቸው ወደ ኋላ ተጎትተዋል።
0
በጐ አድራጊ አጋሮቻችን በሚያደርጉልን ድጋፍ ብቻ ይህን ያህል ማሳካት ችለናል።
ባገኘነው በጎ አድራጎት ብዙ ማሳካት ችለናል።
1
በ1999 የኢንዲያናፖሊስ የጥበብ ሙዚየምን በመደገፋችሁ እናመሰግናለን።
አመሰግናለሁ፤ ግን በ1999 ለለገሱት ስለዘገዩ አናመሰግንም፡፡
0
በ1999 የኢንዲያናፖሊስ የጥበብ ሙዚየምን በመደገፋችሁ እናመሰግናለን።
ሙዚየሙን በመደገፋችሁ በጣም ደስተኞች ነን።
1
በዚህ ዕትም እንደተባረካችሁና እንደተበረታታችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
ይህ ዕትም አዲስ ተነሳሽነት እንደሰጠህ ተስፋ አደርጋለሁ።
1
በዚህ ዕትም እንደተባረካችሁና እንደተበረታታችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
ይህ ጉዳይ ተስፋ እንዳስቆረጠ አውቃለሁ፣ ነገር ግን የእረፍት ጊዜህን ጠብቅ፡፡
0
በዚህ የወቅቱ የመጨረሻ የገቢ ማሰባሰቢያ ወቅት ከእርስዎ መስማት በጣም አስፈላጊ ነው።
ይህ በዚህ ወቅት የምናደርገው የመጨረሻው የገንዘብ ልገሳ ነው፣ ስለዚህ የእናንተ እርዳታ ያስፈልገናል።
1
በዚህ የወቅቱ የመጨረሻ የገቢ ማሰባሰቢያ ወቅት ከእርስዎ መስማት በጣም አስፈላጊ ነው።
በዚህ ዓመት ሁለት ተጨማሪ የገንዘብ ማሰባሰቢያ መነሳሳቶች አሉን።
0
ፒ. ኤስ. በአገሪቱ ውስጥ ያለማቋረጥ የሚሠራው ጥንታዊ የማህበረሰብ ቲያትር የሆነውን የኢንዲያናፖሊስ ሲቪክ ቲያትር በመስራት 85 ኛ ዓመታችንን ለማክበር ስጦታዎ አስፈላጊ ነው።
የኢንዲያናፖሊስ አዲሱን ቲያትር በመክፈት እያከበርን ነው።
0
ፒ. ኤስ. በአገሪቱ ውስጥ ያለማቋረጥ የሚሠራው ጥንታዊ የማህበረሰብ ቲያትር የሆነውን የኢንዲያናፖሊስ ሲቪክ ቲያትር በመስራት 85 ኛ ዓመታችንን ለማክበር ስጦታዎ አስፈላጊ ነው።
የኢንዲያናፖሊስ ሲቪክ ቲያትር ለ85 ዓመታት በመስራቱ በጣም ደስ ብሎናል።
1
ተሳታፊዎች የተስፋዎቹን ስም፣ አድራሻና የስልክ ቍጥር እንዲሁም የትምህርት ቤቱን ፍላጐቶች በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ያገኛሉ።
ተሳታፊዎች የትዕይንቶች ዝርዝር እና የጀርባ መረጃ ይሰጣቸዋል፡፡
1
ተሳታፊዎች የተስፋዎቹን ስም፣ አድራሻና የስልክ ቍጥር እንዲሁም የትምህርት ቤቱን ፍላጐቶች በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ያገኛሉ።
ተሳታፊዎቹ የትዕይንቶችን ስም ብቻ ነው ማወቅ የሚችሉት፣ ግን አድራሻቸውን አይደለም።
0
መካነ አራዊታችን የተነደፈው እንስሳት የሚኖሩበትን ተፈጥሯዊ መኖሪያ የሚመስሉ ባዮሞችን በመጠቀም ነው፡፡
ባዮሜስ የእንስሳት ተፈጥሯዊ የመኖሪያ አካባቢዎችን ያስመስላል።
1
መካነ አራዊታችን የተነደፈው እንስሳት የሚኖሩበትን ተፈጥሯዊ መኖሪያ የሚመስሉ ባዮሞችን በመጠቀም ነው፡፡
በመካነ አራዊት ስፍራችን ሰው ሠራሽ መኖሪያዎች ከተፈጥሯዊዎች የተሻሉ ናቸው ብለን እናምናለን።
0
የእናንተ ለበጐ ፈቃድ ያላችሁ ድጋፍ በማዕከላዊ ኢንዲያና ውስጥ ለማገልገል በጣም ከባድ ለሆነባቸው ትርጉም ያለው ሥራ እንዲያገኙ ለመርዳት የሥራ ስልጠና እና ምደባ አገልግሎቶችን ይሰጣል።
በማዕከላዊ ኢንዲያና የሚኖሩ ሰዎች የሥራ ስልጠና አልወሰዱም።
0
የእናንተ ለበጐ ፈቃድ ያላችሁ ድጋፍ በማዕከላዊ ኢንዲያና ውስጥ ለማገልገል በጣም ከባድ ለሆነባቸው ትርጉም ያለው ሥራ እንዲያገኙ ለመርዳት የሥራ ስልጠና እና ምደባ አገልግሎቶችን ይሰጣል።
በጐ ፈቃድን መደገፍ በኢንዲያና ውስጥ ያሉ ሰዎችን ይጠቅማል።
1
ከዝቅተኛ ጅማሬ ጀምሮ ዛሬ በአገሪቱ ውስጥ ካሉ ምርጥ የአካዳሚክ የህክምና ማዕከላት መካከል አንዱ ነው፣ የኢንዲያና ብቸኛ የህክምና ትምህርት ቤት የኩራት ቅርስ አለው።
ኢንዲያና ቢያንስ ሀያ ግሩም የህክምና ትምህርት ቤቶች አሏት።
0
ከዝቅተኛ ጅማሬ ጀምሮ ዛሬ በአገሪቱ ውስጥ ካሉ ምርጥ የአካዳሚክ የህክምና ማዕከላት መካከል አንዱ ነው፣ የኢንዲያና ብቸኛ የህክምና ትምህርት ቤት የኩራት ቅርስ አለው።
የኢንዲያና ግዛት አንድ የህክምና ትምህርት ቤት ብቻ አለው።
1
ይሁን እንጂ የሕግ መጻሕፍት፣ መጽሔቶችና የመረጃ ቋት አገልግሎቶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ በአሁኑ ጊዜ ያሉትን ስብስቦች መጠበቅ ብቻውን ከበጀታችን በላይ ያደርገዋል።
የአሁኑን ስብስቦቻችንን ማቈየት ዓመታዊ በጀታችን አንድ ሦስተኛውን ብቻ ያስከፍላል።
0
ይሁን እንጂ የሕግ መጻሕፍት፣ መጽሔቶችና የመረጃ ቋት አገልግሎቶች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ በአሁኑ ጊዜ ያሉትን ስብስቦች መጠበቅ ብቻውን ከበጀታችን በላይ ያደርገዋል።
የአሁኑ በጀታችን የአሁኑን ስብስቦች ይዘን እንድንቆይ አይፈቅድልንም።
1
በሚቀጥሉት 45 ቀናት ውስጥ በዚህ የበጀት ዓመት ያልተሳተፉትን እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር እንሞክራለን ስለዚህ ግባችን እስከ ሰኔ 30 ቀን ገደብ ድረስ መድረስ እንችላለን።
በዚህ በጀት ዓመት ያልለገሱትን በፍፁም ለማነጋገር ምንም ፍላጐት የለንም።
0
በሚቀጥሉት 45 ቀናት ውስጥ በዚህ የበጀት ዓመት ያልተሳተፉትን እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር እንሞክራለን ስለዚህ ግባችን እስከ ሰኔ 30 ቀን ገደብ ድረስ መድረስ እንችላለን።
በዚህ በጀት ዓመት ያልለገሱትን በሚቀጥሉት 45 ቀናት ውስጥ ለማነጋገር እንሞክራለን።
1
የሕግ ትምህርት ቤቱ አባል እንደመሆንህ መጠን ስላለን እድገት እንደምታውቅ አውቃለሁ።
ማንም የሕግ ትምህርት ቤቱ አይደለም።
0
የሕግ ትምህርት ቤቱ አባል እንደመሆንህ መጠን ስላለን እድገት እንደምታውቅ አውቃለሁ።
የሕግ ትምህርት ቤቱ ሰዎችን ተቀብሏል።
1
እነዚህን ቤቶች ለመስራት የሚወጣው ወጪ ገዢዎቻችን ሲኤም ከሚከፍሉት እጅግ ይበልጣል፣ ስለዚህ ቤቶቹን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቆየት በገንዘብ ድጐማዎች እና የግለሰብ ልገሳዎች ላይ እንደገፋለን።
መኖሪያ ቤቶቹን መስራት ሙሉ በሙሉ በነፃ ነበር።
0
እነዚህን ቤቶች ለመስራት የሚወጣው ወጪ ገዢዎቻችን ሲኤም ከሚከፍሉት እጅግ ይበልጣል፣ ስለዚህ ቤቶቹን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቆየት በገንዘብ ድጐማዎች እና የግለሰብ ልገሳዎች ላይ እንደገፋለን።
መኖሪያ ቤቶቹ ለመሰራት ግብአቶች አስፈጎቸዋል ።
1
የዜና ሳምንታዊ ሽፋን መያዝያዎች ለተጨነቁ ወላጆች ይሰጣሉ ።
የተጨነቁ ወላጆች የዜና ሳምንታዊ የግብይት ኢላማዎች ናቸው።
1
የዜና ሳምንታዊ ሽፋን መያዝያዎች ለተጨነቁ ወላጆች ይሰጣሉ ።
የዜና ሳምንታዊ ሽፋኖቻቸውን የሚያዘጋጁት ትናንሽ ልጆችን ወይም አረጋውያንን ለመማረክ ነው።
0
የታይም የሽፈነው ታሪክ በዲጂታል ዘመን ስኬታማ ለመሆን የቢል ጌትስ የ12-ደረጃ ፕሮግራም ነው።
ኪም ካርዳሺያን በዲጂታል ዘመን ስኬታማ ለመሆን ስለሚያስፈልጉት 12 ሂደቶች ለታይም መጽሔት የታሪኮን ሽፋን ጽፋለች።
0
የታይም የሽፈነው ታሪክ በዲጂታል ዘመን ስኬታማ ለመሆን የቢል ጌትስ የ12-ደረጃ ፕሮግራም ነው።
ታይም መጽሔት እያቀረበ ነው ስለ ቢል ጌትስ ታሪክ እና ስኬት በዲጂታል ዘመን ።
1
በዝምታ ሩጡ፣ በጥልቀት ሩጡ፣ መልሱን ሩጡ።
ድምጽ እያሰማህ እሩጥ
0
በዝምታ ሩጡ፣ በጥልቀት ሩጡ፣ መልሱን ሩጡ።
ሳትሰማ እሩጥ ።
1
ፖል አላን ግሪንስፓንን እንደ አንድ ርዕዮተ-ዓለም የሚመለከታቸው በእውነቱ በአንዳንድ ኢኮኖሚያዊ ጽንሰ-ሀሳቦች መሠረት የሥራ አጥነት መጠንን የሚቆጣጠር ይመስላል ።
አላን ግሪንስፔን የሥራ አጥነት መጠንን በተመለከተ ኢኮኖሚያዊ ንድፈ ሃሳቦች አሉት።
1
ፖል አላን ግሪንስፓንን እንደ አንድ ርዕዮተ-ዓለም የሚመለከታቸው በእውነቱ በአንዳንድ ኢኮኖሚያዊ ጽንሰ-ሀሳቦች መሠረት የሥራ አጥነት መጠንን የሚቆጣጠር ይመስላል ።
ፖል ስለ አላን ግሪንስፔን ወይም ስለ እሱ ኢኮኖሚያዊ ንድፈ ሃሳቦቹ ሰምቶ አያውቅም።
0
በማክሮሶፍት የእርዳታ ክፍል እገዛ አማካኝነት ምናልባት የሲዲ-ራም ድራይቭዬ ከድምፅ ካርዴ ጋር እንደተገናኘ እንጅ ከአይዲኢ መገናኛ ጋር የተገናኘ አለመሆኑን ተገንዝቤያለሁ፣ ስለሆነም ሊነክስን እያደናቀፈ ነበር።
ከሊኑክስ ተጠቅሜ አላውቅም።
0
በማክሮሶፍት የእርዳታ ክፍል እገዛ አማካኝነት ምናልባት የሲዲ-ራም ድራይቭዬ ከድምፅ ካርዴ ጋር እንደተገናኘ እንጅ ከአይዲኢ መገናኛ ጋር የተገናኘ አለመሆኑን ተገንዝቤያለሁ፣ ስለሆነም ሊነክስን እያደናቀፈ ነበር።
ከሊኑክስ ጋር ችግር እየሆነብኝ ነበር ።
1
ስቲቭ, እኔ ኪስ ቦርሳህን እንኩዋን ማንሳት አልቻልኩም፣ሃች ወደ ሁዋላ ተኩስ።
ሃች ስለ ስቲቭ የኪስ ቦርሳ አስተያየት አልነበረውም።
0
ስቲቭ, እኔ ኪስ ቦርሳህን እንኩዋን ማንሳት አልቻልኩም፣ሃች ወደ ሁዋላ ተኩስ።
ሃች የስቲቭን የኪስ ቦርሳ እንኳ እነሱ እሱ ማንሣት እንደማይችል በቀልድ ተናግሯል።
1
በኢኮኖሚክስ እና በኮምፒዩተር የትምህርት ክፍሎች ውስጥ የተደበቁ ነርዶች፣ የበለጠ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ አላቸው።
ነርዶች ተስፋ ቢስ ናቸው።
1
በኢኮኖሚክስ እና በኮምፒዩተር የትምህርት ክፍሎች ውስጥ የተደበቁ ነርዶች፣ የበለጠ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ አላቸው።
ነርዶች መልካም ወደፊት አላቸው።
0
ይህም የዜና ጥያቄዎች ስለ ፎክስ ቃል ከገባው በላይ ነው።
ስለፎክስ ኒውስ ኩዊዝ ቃል ከገባው ያነሰ ነው።
0
ይህም የዜና ጥያቄዎች ስለ ፎክስ ቃል ከገባው በላይ ነው።
የዜና ጥያቄ ስለ ፎክስ ሊያረጋግጥ ከሚችለው በላይ ነው።
1
የሕዝብ ብዛት መጨመር በተገላቢጦሽ እንደ ብክለት ነው።
የሕዝብ ቁጥር መጨመር በተገላቢጦሽ ብክለት ጋር ተመሳሳይ ነው።
1
የሕዝብ ብዛት መጨመር በተገላቢጦሽ እንደ ብክለት ነው።
በሕዝብ ብዛት መጨመር እና በብክለት መካከል ምንም ዓይነት ግንኙነት የለም።
0
እንደግዲህ ቢል ብራድሌይ ያደገው በሴንት ሉዊስ ውስጥ ከግምት በማስገባት፣ ይቅርታ፣ አል ጎር ያደገው በቴነሲ ውስጥ ቢሆን ኖሮ ብቻ አስቂኝ ይሆን ነበር።
ብራድሌይ ከአርካንሶን ነበር።
0
እንደግዲህ ቢል ብራድሌይ ያደገው በሴንት ሉዊስ ውስጥ ከግምት በማስገባት፣ ይቅርታ፣ አል ጎር ያደገው በቴነሲ ውስጥ ቢሆን ኖሮ ብቻ አስቂኝ ይሆን ነበር።
ብራድሌይ ከሚዙሪ ነበር።
1
ሳቦል አልፎ አልፎ ጥቂት እረፍት መውሰድ እንዳለበት ተናግሯል፣ ግን ያን እንኳን በምቹ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው።
ሳቦል አልፎ አልፎ ጥቂት እረፍት ማድረግ እንዳለበት ጠቅሷል።
1
ሳቦል አልፎ አልፎ ጥቂት እረፍት መውሰድ እንዳለበት ተናግሯል፣ ግን ያን እንኳን በምቹ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው።
ሳቦል ምንም ዓይነት ዕረፍት መውሰድ እንደማያስፈልገው ተናግሯል።
0
ይህ በድረ-ገፁ ላይ ለምን አይተገበርም?
ይህ በድረ-ገጽ ላይ ተፈጻሚ ሊሆን ይችላል ።
0
ይህ በድረ-ገፁ ላይ ለምን አይተገበርም?
ይህ በአሁኑ ጊዜ በድረ-ገፁ ላይ አይተገበርም።
1
ፖሊስ የጆንቤኔት ራምሴ የግማሽ ወንድም እና ግማሽ እኅት በገዳይነት በመጠርጠር እንዳልቆጠራቸው አስታውቋል ምክንያቱን ሁለቱም ወንጀሉ በተፈጸመበት ወቅት ከከተማ ውጭ ስለነበሩ ነው።
የጆን ቤኔት ራምሴይ ግማሽ ወንድም ግድያው በተፈጸመበት ወቅት በከተማው ውስጥ አልነበረም።
1
ፖሊስ የጆንቤኔት ራምሴ የግማሽ ወንድም እና ግማሽ እኅት በገዳይነት በመጠርጠር እንዳልቆጠራቸው አስታውቋል ምክንያቱን ሁለቱም ወንጀሉ በተፈጸመበት ወቅት ከከተማ ውጭ ስለነበሩ ነው።
የጆን ቤኔት ራምሴይን ግማሽ ወንድም እንደ ገዳይ ለማሰር በቂ ማስረጃ አለ።
0
አንተ ግልጽ እንደ ሆንክ እርግጠኛ አይደለህም ከማን ጐን እንደምትቆም።
ማንን እንደምትደግፍ ግልፅ ነው።
0
አንተ ግልጽ እንደ ሆንክ እርግጠኛ አይደለህም ከማን ጐን እንደምትቆም።
ማንን እንደምትደግፍ አናውቅም።
1
አንድ ቀን ለዛሬ ለባለራዕዮች ገበያ የሚፈጥረው ቴክኖሎጂ እንደ መብራት አምፖሎች ተራ ይሆናል።
ቴክኖሎጂ ከጊዜ በኋላ አሰልቺ ይሆናል።
1
አንድ ቀን ለዛሬ ለባለራዕዮች ገበያ የሚፈጥረው ቴክኖሎጂ እንደ መብራት አምፖሎች ተራ ይሆናል።
ቴክኖሎጂ ሁልጊዜ አስደሳች ነው!
0
አማራጭን በተለዋጭ ቦታ ላይ መጠቀም የለብንም።
አማራጭ ለማለት ተለዋጭ ማለት ተገቢ አይደለም።
1
አማራጭን በተለዋጭ ቦታ ላይ መጠቀም የለብንም።
ተለዋጭን በአማራጭ መተካት ይፈቀዳል ።
0
በ1895 እ.ኤ.አ ወደ ስድሳዎቹ ዕድሜው በገባበት ወቅት ስኪት ስለ እነዚህ ጉዳዮች እምብዛም እንደሆነ ይታይ ነበር።
ስኪት ወደ ስልሳዎቹ ሲገባ ስለምንም ነገር እያሰበ ስለመሆኑ ምንም ምልክት አልሰጠም።
0
በ1895 እ.ኤ.አ ወደ ስድሳዎቹ ዕድሜው በገባበት ወቅት ስኪት ስለ እነዚህ ጉዳዮች እምብዛም እንደሆነ ይታይ ነበር።
ስኪት በዕድሜ እየገፋ ሲሄድ ይህንን ጉዳይ ብዙም እንደማያስብ ተሰማው።
1
.., ግን ለሁለተኛው ጊዜ ግንኙነት በሁለት ጓደኞች መካከል ላይ ሆነ።
አንድ ግንኙነት ብቻ ነበረው ፣ እሱም ጓደኛውን ያሳተፈ ነው ።
0
.., ግን ለሁለተኛው ጊዜ ግንኙነት በሁለት ጓደኞች መካከል ላይ ሆነ።
ለሁለተኛ ጊዜ ግንኙነቱ ሦስት ሰዎች ያሳትፋል።
1
የትኛውን የበለጠ ትወዳለህ፣ ሂሳብ ወይስ ሳይንስ?
ለሂሳብ ወይም ለሳይንስ ምርጫ አለህ?
1
የትኛውን የበለጠ ትወዳለህ፣ ሂሳብ ወይስ ሳይንስ?
ይበልጥ የምትጠላው ምንድን ነው ፣እንግሊዝኛ ወይስ ፍልስፍና?
0
የተወሰነ ጊዜ እና የተሻሻለ ቴክኖሎጂ፣ ሁሉም የሬዲዮ ያልሆኑ ስልኮች እንደ ገመድ ስልኮች መለያ ሊሰጣቸው ይችላሉ።
የሬዲዮ ስልክ ያልሆኑ ሁሉም የመስመር ስልኮች ይሆናሉ በስተመጨረሻ።
1
የተወሰነ ጊዜ እና የተሻሻለ ቴክኖሎጂ፣ ሁሉም የሬዲዮ ያልሆኑ ስልኮች እንደ ገመድ ስልኮች መለያ ሊሰጣቸው ይችላሉ።
የመስመር ስልኮች ሬዲዮ ስልኮች ካልሆኑት የበለጠ መሰረታዊ ናቸው።
0
የመጨረሻው አረፍተ ነገር በርግጥ እንገምታለን ይህንን ሐተታ ጽሁፍ ለሌላ ቦታ አላቀረብክም ብለን።
ይህን ጽሑፍ ለሌላ ለማንም እንዳላቀረቡት እንረዳለን።
1
የመጨረሻው አረፍተ ነገር በርግጥ እንገምታለን ይህንን ሐተታ ጽሁፍ ለሌላ ቦታ አላቀረብክም ብለን።
ይህን ሐተታ ጽሑፍ ከዚህ ቀደም በአምስት ጋዜጦች ላይ እንዳሳተሙት ተረድተናል።
0
ጥሩ ወንድም -- ይህ የተለመደ የአሁኑ አጠቃቀም አገላለጽ በጁሊየስ ቄሣር ( አይቪ.
በጁሊየስ ቄሣር መልካም ወንድም የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ውሏል።
1
ጥሩ ወንድም -- ይህ የተለመደ የአሁኑ አጠቃቀም አገላለጽ በጁሊየስ ቄሣር ( አይቪ.
መልካም ወንድም የሚለው ቃል ከ 20ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ብቻ ጥቅም ላይ ውሏል።
0
ስለዚህ ይህንን ዕትም ለመግዛት ሊነሳሱ ይችላሉ ምክንያቱም 55 ገጾች ያሉት ቃላት፣ ትርጓሜዎችና ቀደም ሲል ያልታተሙ ጥቅሶች ይገኙበታል።
ይህ መጽሐፍ ከዚህ በፊት ያልታተሙ ብዙ አዳዲስ ቃላትን ይዟል።
1
ስለዚህ ይህንን ዕትም ለመግዛት ሊነሳሱ ይችላሉ ምክንያቱም 55 ገጾች ያሉት ቃላት፣ ትርጓሜዎችና ቀደም ሲል ያልታተሙ ጥቅሶች ይገኙበታል።
ይህ ዕትም ከቀዳሚው ዕትም ጋር ተመሳሳይ ነው።
0
ስናየው በተወሰነ ደረጃ ፈርተን ነበር፣ ነገር ግን ያለ ጕጕት በልተነዋል፣ ነገር ግን በቆሰለ የላይኛው ከንፈር አማካኝነት ለመናገር ያህል ጠጥተናል የእናታችንን ወተት።
ሁሉም ሰው ምግባቸውን በጋለ ስሜት በሉና የሚወዷቸውን የበኣል ምግቦች እንዳስታወሶቸው አስተያየት ሰጡ።
0
ስናየው በተወሰነ ደረጃ ፈርተን ነበር፣ ነገር ግን ያለ ጕጕት በልተነዋል፣ ነገር ግን በቆሰለ የላይኛው ከንፈር አማካኝነት ለመናገር ያህል ጠጥተናል የእናታችንን ወተት።
የተሰጠንን በቸልታ በልተናል፣ ምንም እንኳን መልኩን ባንወደውም።
1
ወጣቶች ዕድሜያቸው ስንት ነው?
ወጣቶች ዕድሜያቸው ምን ያህል እንደሆነ በትክክል አውቃለሁ።
0
ወጣቶች ዕድሜያቸው ስንት ነው?
ወጣቶች አንዳንድ ሰዎች በዕድሜ ለመመደብ ችግር የሚገጥማቸው ቡድን ነው።
1
ከዚህም ባሻገር እሳቤያቸው ጊዜ እንደ ተመላሽ እንጂ መስመራዊ አይደለም ስለዚህ የጊዜን ማለፊያ ማክበር እንደ ወቅታዊ ክስተቶች መመለስ ማክበር ያህል አስፈላጊ አይደለም።
እንደ እነሱ ጽንሰ-ሀሳብ ጊዜ መስመራዊ በመሆኑ የጊዜ ማለፊያ ከወቅታዊ ክስተቶች መመለስ የበለጠ አስፈላጊ ነው።
0
ከዚህም ባሻገር እሳቤያቸው ጊዜ እንደ ተመላሽ እንጂ መስመራዊ አይደለም ስለዚህ የጊዜን ማለፊያ ማክበር እንደ ወቅታዊ ክስተቶች መመለስ ማክበር ያህል አስፈላጊ አይደለም።
ጊዜን እንደ ተመላሽ ስለሚመለከቱት በየወቅቱ ጊዜ ጠብቆ የሚመጡ ዝግጅቶች ለእነሱ የበለጠ አስፈላጊ ነው።
1
ለምሳሌ፣ አንዳንዶቹ መጠሪያዎች አሉዋቸው በግልጽ ከተጠቀሙባቸው መሣሪያዎች ወይም ጨዋታ ከተጫወቱበት ሜዳ የተወሰዱ ናቸው።
ሁሉም ስፖርቶች በስፖርቱ ውስጥ ጥቅም ላይ ከዋሉ መሣሪያዎች ስም የተሰየሙ ናቸው።
0
ለምሳሌ፣ አንዳንዶቹ መጠሪያዎች አሉዋቸው በግልጽ ከተጠቀሙባቸው መሣሪያዎች ወይም ጨዋታ ከተጫወቱበት ሜዳ የተወሰዱ ናቸው።
አንዳንድ ጨዋታዎች በመሣሪያም ሆነ በሜዳ ስም አልተሰየሙም።
1
እንደ ተግዳሮቶች በአሁኑ ወቅት ወደ ሁለት ተከታታይ ትናንሽ ቅርጾች ሊቆረጥ የሚችል ቃል እየፈለግሁ ነው።
አግኝቻለሁ ወደ ተከታታይ ሁለት ትናንሽ ቅርጾች ሊቆራረጡ የሚችሉ ሦስት ቃላትን።
0
እንደ ተግዳሮቶች በአሁኑ ወቅት ወደ ሁለት ተከታታይ ትናንሽ ቅርጾች ሊቆረጥ የሚችል ቃል እየፈለግሁ ነው።
ቀላል ጊዜ አልነበረኝም ለሁለት ተከታታይ ትናንሽ ቅርጾች ሊቆራረጥ የሚችል ቃል ለማግኘት ።
1
ይሁን እንጂ በረከተው ላይ በግምገማው ውስጥ መንፀባረቁ አልተካተተም፤ ይህም አንባቢውን ከቀድሞ የተሻለ ጠቢብ ሳያደርገው ።
ግምገማው አንባቢ ሊያውቀው የሚገባውን መረጃ ሁሉ አካትቷል።
0
ይሁን እንጂ በረከተው ላይ በግምገማው ውስጥ መንፀባረቁ አልተካተተም፤ ይህም አንባቢውን ከቀድሞ የተሻለ ጠቢብ ሳያደርገው ።
ግምገማው ተበርክቶ የተወሰነውን አንዳንድ አስፈላጊ መረጃዎችን አይሸፍንም።
1
በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ቃሉን በተመለከተ ብዙ ውይይት ተደርጐ ነበር።
ቃሉ ከብዙ ዓመታት በፊት የክርክር ርዕሰ ነበር።
1
በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ ቃሉን በተመለከተ ብዙ ውይይት ተደርጐ ነበር።
ቃሉ በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ላይ ተትቶ እና ተረስቶ ነበር ።
0